ለክልል ጥያቄና ለፓርቲው ድጋፍ
የኮኪር ገደባኖ ወለን ጉት አዘር ህዝብ ለዘመናት ማንነቱና ቋንቋው እውቅና እንዳያገኝ ፣በእራሱ ታሪክ እንዳይኮራና ብሎም ከአለም ህዝቦች ጋር እኩል የማያስቆመው ታሪክ እያለው ማንነቱን በወራሪ አስገዳጅነት እንዲለውጥ የሱያልሆነ ማንነቶች እንዲላበስ ተደርጓል ፡፡
ይሀ ህዝብ በመሀይምነት ፣በኃላቀርነት ፣በከፍተኛ ድህነት ፣በስራ አጥነት ውስጥ ይገኛል ፡፡ ይህንን ለማስለወጥ ክልል በራሱ ሊያቋቁምና ክልል ሲያገኝ ብቻ የራሱ የሆነውን ክልል እንዲሁም በውስጡ ያዘለውን ችግሮች የመፍታት ስልጣንና ነፃነት ይኖረዋል ፡፡በሶስተኛና በአራተኛ ወገን የሚመራው ህዝብ በክልል ከለላ ውስጥ ቢገባ ያለበትን ችግር በቀጥታ ከፌደራል መንግስት ጋር አብሮ ይፈታል ፡፡ይህም ሰላማዊ ትግል ጥያቄውን በህግ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፡፡
ስለሆነም የህዝቡ ጥያቄ ለሚመለከተው አካል ለማድረስ ነዋሪው፣ የፓርቲው አባል፣ደጋፊዎች የሰጡት ፊርማ አያይዘናል ፡፡ይህም ስማቸውን ያልጠቀስነው በተለይ ከዞንም ፣ከወረዳ በጠላትነት እንዳይፈረጅ በደል እንዳይፈጸምባቸው ተሸፈኗል ፡፡ይህ ከታች የሚታዩት ፊርማዎች ከቡዙዎቹ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
በታአእት ያቴርነይ ያቴራነይ በሀረሞት ደር ፣ በይሽሉቢያነይ ደር ፣ በክልል ደር ለኮኪር ገደባኖ ወለን ጉት አዘር ለሳአሎት ያበ የሰእቢ ሱእም ወ ፊርማን (መድ) በጀባይ ሰብ (ሮሬኮ) አብቂዶይን፡፡


Editorial ቃኑኒ
በክልል ዥቦ ደር (Lasting Solution) ተክናበለዋኒ አያንዡይ ምካአት
ኮኒሰቲትሽን ሴረ ዱሚ ቀመር 47(2) ኮበቸ የገግኒም ክልል ለያቀኑ ታዋባን፡፡ የክልሊ ኮኒስቲትሽን ሴረ ዱሚ 39 አነምኮ፡፡ ሆሽትቸ መጅሊስ (Federal parliament) (legislative assemblies) በሰደቀ ታርዛን ወ በሼሽቲ ሆሽቲ የመጅሊስ በርጩመ ክልል ሊከሹዋንቸ
ኮበ ሰብቸ በሳሉ የመጅሊሲ ጌረረ በዎአቡ ይትዎባን፡፡ የአውጄ 29 አይዶ ክልል ቲሲዲ የታአቲ ሰብ 56 ኮበቸ (ethnics) በአድ አኙዋን፡፡ የታአቲ ሰብ ተሳሊያኒ፣ አጥራመቲያኒ አሎን የሳዱይ፡፡
እነሚ ሊትዎብ በጌሲ ጌረረ ይቴሌቁዋንቸ በመጅሊስ በትጎበሉ ግን ኡኸም ቢቢናኜ የዲሞክረሲ ኡንገ አልደለ የአበዲኮ በአድ ባርቲ ኢከሶት አሎን፡፡ ሎኸ ሎነኤት የቀፈቲ እልሽሊ ፡፡ ተሳሎት ታባን፡፡
ይሊንግሪ እንገ በሸገርሚ በሀዋሳሚ የእድ ባርቲ ሰብቻኑ፡፡ ገራድ ወዚር አጥራመታኒ ሰቢ የሳለይ በሳለኒም ዩኸ ሰብቸ ባቡይ ያትኬሻነይ እንገ ኮኒስቲትሽን አቢዦትን፡፡
በክልል ይትረከባነይ ኡዝር ጀባን ፡፡ በሼሽት ወ በአራት (ዶርት) ኡንገ አሎን የፌደራል ወዚር ይረኩኸዋነይ ፡፡
1)ክልል በአቢ በክልል ቀፈት ፌደራልን ይትረከባነይ ፡፡
2) የገግኸ ቦሊስ የገግኸ ሀረመት ያልኩዋነይ ያቃናን ፡፡
3) ዲነት በገግኸ ባጀት በፌደራልሚ ሊቆት ተትረሾት ያለቢ ላትሪሾት ይረክባን፡፡
4) ትምህርት (ኢልሚ) ጋር በገግኸ ቦሊሲ ሊያቃን ይቶባን፡፡
5) የአበድኮ በቃዲ ጋር በዞን ፣በክልል ተክናበሎት ሰቢ እልተመክ በገግኸ ክልል በገግኸ ሰብቸ ሀረመት የገናይኮ ያቤዣን፡፡
6) የገግኸ መጅሊስ ኡኸም (opposition party) ሰብ በኤለቀይም ቡኸሸ ለትጎበሉቸ ወዚርቸ ብልኒም ባላኙ መስላይትኮ ያትናወሩይ ብልኒም ያቴሩይማን ፡፡
7) Independence ዱግኖ ያኙይ በቀመርከ ከማንምከ ግን የገግኸ ሰብ የገደረ ኤት ላጂጆት ይትቃተለን
8) የገግኸ ታክስ ሴረ ያቤዥን ኡኹም የዲነት ሰብ ቡኸሸ ብልኒም ሊያኙ ታክሲነ ዱግኖ ሊያኝ ይዎቡይማን
9) በካርታይ (Map) ኮኪር ግደባኖ ጉት አዘር ወለን አበድ አይትራን ሰብ ቢሊጌ ካርተ ሱምሸ ይትጎበሎን፡፡ የአለም ሰብቸ የሸሎታን
10) State University (የክልል ዩኒቨርሲቲ) ለቃኖት ይቶባን
11) በአለም ይትረከቡዋን ክልልቸ ግን ለትራከቦት ፣ ለልፍተቶ፣ የብል ስረት አኞት ኤት ይረክባን
በታአቲ ክልል 56 ኮባኑ ይነብቁዋነይ ፡፡የሲዳመ ምካት የገናሚም አድኮትን ፡፡ ለሲዳመ በዋቡ ለገናሚም ታዎቦት ያትኬሻን ፡፡
ባጥራምቶት ይጄጁቢያነይ ይሊጌ የአበዲ ታረእከ ምንግዝን? ኮኪር ገደባኖ ወለን ጉትአዘር ገናይ ሲዳመም 56 የአውጄ 130 አይዶ በሚኒሊክ (colonization) በኢትዮብየ ያኚ፡፡ በበርክ በጨኙ ግን የገግኸ ጌ በዱዋኒ እነጃንገ የገናይ ጌ ሰብኮ ጌኸ በዱቢያኒ አሌቀ፡፡ 56 ኮበ የሳለይ ክልልን፡፡ ለአዳዲ ክልል ይትዎባንኮ ባላኚ ይሊጌ ኸይርሸ ስርም እልትረከብ ፡፡ ገናይ አፍረከ በፈረንሳይ ፣በቤልጂግ፣ በጣልያን በእንግሊዝ colonization ቲትጋፈሪ ኢትዮጵያ ቀኝ ግዛትሸ አልክነበልቲ ለአቦትከ ፡፡ እነይ ሀቅ እላጄጁ ፡፡ገነ እንገ ዜገ ጌ ለሰብ እልሰልጥ እልጄጅ ፡፡ ለገግኸ ያልቃነነ ይጦቅሳን ጌ የሰብ ጌ በዳን፡፡ እነሚ ዥቦ ለUnited nation ፣ Africa Union አጄጂያን፡፡
Constitution amendment የሴረ ዥቦ በክልል ደር የትጎበለይ መጅሊስ አቢዦት ያትኬሻን ፡፡ በደር ያትጎበልነይ መጅሊስ ገናሚ ይሊጌ ሰብ እልሺል፡፡ ቲያቤዢ እንገ ሰብነ ተሳላኒ ፣እነጌ በገግኸ ትቃናትከ ለያኚ አበድ ኤሌኮ የገደረ ምካት ክልል ዥቦ አቢዦትን በdialogue በበርክ አሎን፡፡ በርኪ አበድይሽለያን፡፡